Channel
Updated: 2026-07-27
" በውላችን መሰረት ያልተከፈለው 60% ቀሪ ክፍያና የ4 ቀናት የቅድመ ስምሪት ወጪ እስከዛሬ አተፈጸመም " - ምርጫ አስፈጻሚዎች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በተለያዩ ክልሎች በምርጫ አስፈጻሚነት የተሰማሩ ዜጎች የሰሩበት ከግማሽ በመቶ በላይ ክፍያ እንዳልተፈጸመላቸው፣ በተፈጸመው ክፍያም ቢሆ…
Media post
#ቅዱስገብርኤል #ሐምሌ19 በሀዋሳ ከተማ በየዓመቱ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል ንግሥ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ፖሊስ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ ቅንጅታዊ ሥራ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ …
Media post
Media post
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
#ቅዱስገብርኤል #ሐምሌ19 የሐምሌ 19 የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል። በዓሉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ከኢትዮጵያና ከውጭ የመጡ ምዕመናንና ጎብኚዎችን ያሳተፈ ሲሆን፣ የበዓሉ ተካፋዮች በወንድማማችነት፣ በአብሮነት እና በሰላም ማክ…
Media post
#ቅዱስገብርኤል #ሐምሌ19 በውቢቷ ሀዋሳ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ምዕመን በተገኘበት እየተከበረ ይገኛል። ከማለዳ ጀምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንዲሁም ከሀዋሳና ከአካባቢው የመጡ ምዕመናን…

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @tikvahethmarketingbot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 @tikvahuniversity @tikvahethafaanoromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna