Channel
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
Updated: 2026-08-22
ሃን ፍቅር: ከጣዕሟ: ከረድኤቷ ያድለን:: የወዳጆቿን (ጊጋርና ጊዮርጊስን) በረከትም ያብዛልን:: =>ነሐሴ 16 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም (ፍልሠቷ: ትንሳኤዋና ዕርገቷ) 2.ቅዱሳን ሐዋርያት 3.ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት (ፍልሠቱ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ደባትረ ብርሃን ኀበ ተተክሉ ለገነተ ፅባህ በማዕከሉ ውድስት አንቲ ወስብሕት በአፈ ኲሉ እምነ ፃድቃን ዘታህቱ ወእምትጉሃን ዘላእሉ ማርያም ለኪ ስብሐተ አደሉ፡፡ 👉ትርጉም እመቤቴ ማርያም ሆይ በምሥራቃ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #መዝሙር #ማርያም_አርጋለች ማርያም አርጋለች ወደ ገነት(፪) የሰማይ መላእክት እያረጋጒዋት እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት አረገለች በእልልታ ድንግል የእኛ…
✞✞✞✝🌻 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞✝🌻 ❖ ነሐሴ ፲፮ ❖ ✞✞✞ እንኩዋን ለእመቤታችን #ቅድስት_ድንግል_ማርያም ዓመታዊ የትንሳኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ +"✝🌻+ #ዕርገተ_ድንግል_ማርያም +"+✝🌻 =>ይሕች ዕለት እጅ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #መዝሙር #ማርያም_አርጋለች ማርያም አርጋለች ወደ ገነት(፪) የሰማይ መላእክት እያረጋጒዋት እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት አረገለች በእልልታ ድንግል የእኛ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🔔 ነሐሴ 15 🔔 በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት፣ ወንጌልና ምሰባክ 👉ዲያቆን 📖1ኛ ቆሮ 12፥18.... 👉ንፍቅ ዲያቆን 📖ይሁዳ 1፥17.... 👉ንፍቅ ካህን 📖ግብረ ሐዋርያት 1፥12-15 👉ምስባክ 📖መዝ 18፥4-5 ውስተ ኩሉ ም…
Media post
በእለተ ቀዳሚት የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና በትርጉም < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > #መልካም ቀን #ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.