Channel
╭━─━─━─ ➻ በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ለማስታወቂያና ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ 👇 @yohannes_2421 ላይ አድርሱን።
Updated: 2026-08-23
"አሁን የፍልሰታ ሰሞን እመቤታችን አረገች ስንል እርር 😠የሚሉ ሰዎች አሉ። አሁን ሰማይ ለሷ ቁም ነገር ነዉ?😐እሷ እራሷ ሰማይ አይደለች እንዴ? ፀሐየ ፅድቅ ክርስቶስ የወጣባት ፤ እንደዉም እሷ ወደ ሰማይ በማረጎ እንድለኛዋ ማርያም ሳትሆን ሰማዩ ነዉ ። አዲስ ሰማይ በማየቱ የታደለ…
Media post
+የንስሐ ግጥም ! ( ርዕስ - ማርያም አንቺ ምርኝ ) ቻይ አምላክ ታግሶ ፍፁም እራርቶልኝ በሀጥያት እንዳልኖር ንስሐን ቢሰጠኝ አምላክ ፍፁም የለም ብዬ ዘላበድኩኝ ። አሁን ግን በአምላኬ ምህረት . . . ማስተዋልን ገዛሁ ከእንቅልፍ ነቃሁኝ ልቤ ተፀፀተ ኅሊናም ጠቆመኝ ከበደል ሰንሰለ…
ለእኔም ጥበብ ስጭኝ 🙏🏻 የጭንቅ አማላጇ ስምሽ የሚጣፍጥ የክብርሽ ስንክሳር የማያልቅ ቢገለጥ የምንዱባን ተስፋ ሰላምን አብሳሪ ታማኟ ጠበቃ የእዉነት መስካሪ እንዳመሰግንሽ በኤፍሬም ውዳሴ እንደ ሕርያቆስ ደግሞም በቅዳሴ አደግድጌ እንድኖር ማርያም ለክብርሽ ለኔም ጥበብ ስጪኝ ወደሰኒ …
( ቅድስት ሆይ ለምኝልን ) በሀጥያት ባህር ውስጥ ሰጥሜአለሁና በፍቅርሽ ሰንሰለት ታስርያለሁና ሰዓሊ ድንግል ሆይ አዛኝ ለዓለም ፀልይ አመብርሃን እንዳገኝ ሰላም ለምኝልን በእውነት ድንግል ለምኝልን የዓለም ሸክሟ ተጭኖኝ ጭንቀቷ ታንገላታኛለች በዝቶብኝ ውበቷ እጅሽ ሲዘረጋ ድንግል ሆይ …
ደብረ ታቦር . . ብርሃነ መለኮት ከተገለፀበት፤ መልኩ ተለዉጦ ፀዳል በሆነበት፤ አብም ስለ ልጁ እርሱን ስሙት ብሎ ከመሰከረበት፤ የጌታ አምላክነት የሥላሴ ምስጢር ከተሰበከበት፤ ልብን ከሚመስጥ ከዚህ ድንቅ ስፍራ፤ መንፈስ ከሚያድስ ከታቦር ተራራ፤ በዚህ መኖር ለእኛ ....... እጅጉን…
እንኳን ለደብረታቦር በዓል አደረሳችሁ።
ዛሬ የዓመቱ የመጨረሻው የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በዓል ነው። ስለ ቅዱስ ሚካኤል ከተዘመሩ መዝሙራት ቢያንስ 2 2 የምታውቁትን ጻፉ።✍
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.