Channel
የገቢዎች ሚኒስቴር ኢኮኖሚው የሚያመነጨው ገቢ እንዲሰበስብ ኃላፊነት የተሰጠው የፌዴራል ተቋም ነው፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንን በስሩ ይዞ ተደራጅቷል፡፡
Updated: 2026-08-22
https://youtu.be/c4xdaKFe-S8
Media post
ከ620 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የጉምሩክ ኮሚሽን ከነሀሴ 7 እስከ ነሀሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 592.6 ሚሊዮን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 27.9 ሚሊ…
የታክስ ስሌቶች እና የይርጋ ጊዜ ገደብን በተመለከተ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በተሻሻለው የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1434/2018 መሰረት የተሻሻሉ የታክስ ስሌቶች እና የይርጋ ጊዜ ገደብን በተመለከተ የሚከተለውን ይላል አግባብነት ባለው የታክስ ህግ …
ከቴምብር ቀረጥ ነጻ የሆኑ 👉 በመንግሥት በጀት የሚተዳደሩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፤ 👉 የአስመጪነት ፈቃድ ያላቸው ነጋዴዎች ለሽያጭ የሚያስመጡት ንብረት በአስመጪዎቹ ስም ሲመዘገብ፤ 👉 መንግሥት ባጸደቃቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች እና ኮንቬንሽኖች መሠረት ሰነዶች ነጻ ሊደረጉ ይችላ…
በወቅቱ መከፈል ሲገባቸው ላልተከፈሉ ቀጥተኛ ላልሆኑ ታክሶች የዕዳ ማራዘሚያ ጊዜ አይሰጥም ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) ቀጥተኛ ላልሆኑ ታክሶች ምንም ዓይነት የዕዳ ማራዘሚያ ጊዜ እንደማይሰጥ በአዳማ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የታክስ ዕዳ አሰባሰብና ክትትል የሥራ …
https://youtu.be/JOV-8okUb8o
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.