Channel
Updated: 2026-07-26
🎯 የ20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን ታላቁን የእንቁጣጣሽ ሎተሪ? ወይስ በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቀውን፣ የ100 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን አንጋፋውን የ100 ሚሊዮን ሎተሪ? እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከዕለት ወደ ዕለት የሽልማት አድማሱ…
🚨 STOP SCROLLING! 🚨 🎰 Crypto Casino Bonuses 💎 Daily Crypto Signals 🔥 Exclusive Promo Codes ⚡ Fast Withdrawals 🎲 Slots • Live Casino • Sportsbook 💸 Bitcoin • USDT • Ethereum …
📢 ለውድ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ደንበኞቻችን በሙሉ! ሀሳብና አስተያየታችሁን እንድትሰጡን በጠየቅናችሁ መሰረት በርካታ አስተያየቶችን፣ ጥቆማዎችንና ቅሬታዎችን በውስጥ መስመር አድርሳችሁናል። ለምታደርጉት ንቁ ተሳትፎና ለምትሰጡን ጥቆማዎች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏✨ ለእያን…
🎯 የ20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን ታላቁን የእንቁጣጣሽ ሎተሪ? ወይስ በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቀውን፣ የ100 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን አንጋፋውን የ100 ሚሊዮን ሎተሪ? እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከዕለት ወደ ዕለት የሽልማት አድማሱ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ለውድ ደንበኞቻችን! ያላችሁን ሀሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ጥቆማችሁን አድርሱንን! እንቀበላለን!👇👇👇 https://t.me/national_lottery2 https://t.me/national_lottery2 https://t.me/national_lottery2
የጤና ባለሙያው የዳውሮ ነዋሪ ወጣት አማኑኤል ጎዳና በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አማኑኤል የደረሰውን ገንዘብ ከሙያው ጋር የተገናኘ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ ገልጾልናል፡፡
የሐዋሳ ነዋሪ የሆነው ወጣት በረከት ዳሙ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት በረከት በግል ስራ ኦላይን ሴልስ ሽያጭ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ስራውን ለማጠናከር እንደሚያውለው ገልጾልናል፡፡
የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አሸናፊ አዳነ በቆረጠው 48ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አሸናፊ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ በሚያገኘው ገቢ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልምድ አለው፡፡ ሁሌም እንደምንለው ሎተሪ እድል ፊቷን ወደ እር…
The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service. ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። ለተጨማሪ መረጃ ወደ 8989☎️ ነጻ የስልክ መስመራችን ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ። Buy ads: https://telega.io/c/lottery_service01