Channel
كناشة ابن منور
Updated: 2026-08-22
ደርስ፦ ~ * ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ * ክፍል፦ 03 * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9934 * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 11
ዛሬ ጁሙዐ ረቢዑል አወል 07/1448 (ነሐሴ 15/2018) የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ: - አሸዋ ሜዳ፣ መስጂዱል ዋሊደይን * ቀን:- ዘወትር ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * ኪታቡን ገዝታችሁ ብትከታተሉ መልካም…
ኢኽዋን ለተውሒድ ደዕዋ እንቅፋት የሚሆነው ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ ጉዳዩ የሺርክና የቢድዐ ጉዳይ እንደሆነ እያዩ ''በትንንሽ ነገሮች አንጨቃጨቅ" በማለት እውነታውን የሚያስቀይሱበት ምክንያቱ ከዚህ የመነጨ ነው። (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት፡ 28/2012) = https://t.me/Ibnu…
ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? ~ በርካታ የኢኽዋነል ሙስሊሚን አስተሳሰብ አራማጆች በመውሊድ ቢድዐ ላይ የሚደረገው ዘመቻ ክፉኛ ሲረብሻቸው ይታያሉ፡፡ አብዛኛው የመውሊድ አፈፃፀም ውስጥ ሺርክ እንዳለበት እያወቁ "ለምን በትንንሽ ነገሮች እንጨቃጨቃለን?" ይ…
Media post
✨ የበጋ ዕረፍትዎን በቁርኣን እና በሸሪዓዊ እውቀት ያደምቁ! ✨ የልጆችዎን የበጋ ዕረፍት በአላህ ቃል እና ጠቃሚ ኢስላማዊ እውቀቶች ለማሳለፍ አስበዋል? መርከዝ አቢ አዩብ የ2019 የበጋ መርሃ ግብር ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያበስራል። ቦታችን ውስን ስለሆነ ቀድመው በመመዝገብ የ…
አሰላሙ ዐለይኩም ~ ኢንተርኔት አስቸግሮኝ ነው የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ደርስ ያላስተላለፍኩት፣ ዐፍወን።
ደርስ፦ ~ * ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ * ክፍል፦ 02 * ኪታቡን ገዝታችሁ ብትከታተሉ መልካም ነው። ለማታገኙ የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9934
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.