Channel
Updated: 2026-07-27
▪️||ምናልባት ይሄ ዝውውር ሚሳካ ከሆነ ሚሳካበት ምክንያት የቪኒ "በምባፔ ጥላ ስር "አለመሆንን ፍለጋ እንደሚሆን ይሰማኛል። ደሞዙ አንገብግቦት ሳይሆን ከምባፔ እኩል ሱፐርስታር ነኝ ብሎ ስለሚያምን እኩል Treatment ስለሚፈልግ ነው። ምባፔ ባለበት ቡድን ደግሞ ማንም ሌላ ተጫዋች …
🆗 በኢትዮጵያ ትልቁን እና ተወዳጁን የእግር ኳስ ቻናል ይቀላቀሉ👇
🤫 ክርስትያኖ ሮናልዶ በቴሌግራም መጣ! 🔥 በኢትዮጵያ የሚገኙ የክሪስ ደጋፊዎች የከፈቱት አዲስ ስለ ክሪስ ብቻ የሚዘገብበት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ150ሺ በላይ ተከታዮችን ማፍራት የቻለውን ቻናል ተቀላቀሉ!🔥 የክሪስ ደጋፊዎች እንዳያመልጣችሁ👇👇👇
▪️|| ያን ዲያሞንዴ ወደ ሪያል ማድሪድ HERE WE GO ተብሏል። በቪኒ ዙሪያ መፍጠር ሚችለው ልዩነት ካለ እንይ ! "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
▪️|| አርሰናል አሁን የ ቪኒ ዝውውር የሚሆንበት ዕድል እንዳለ ፍንጭ ከተሰጠው በኋላ ተጫዋቹን ለማስፈረም በውስጥ ዝግጅት ላይ ይገኛል ። - Ge Globo ~ ስለ ብራዚላዊ ተጫዋች መረጃ የሚሰጥ ምንጭ ! "SHARE". @ETHIO_ARSENAL
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
💵 ገንዘብህ እኛ ጋር ዋጋ አለዉ 💵 ❓ሁሌም እየተበላህ እስከመቼ ⁉️ 💰 የቀመርን ሲስተም ሞክረህ እፎይ አትልም?💵 ❤️ ለማንኛውም ጥያቄ @kemerbetsupport ፃፉልን kemerbet / telegram
▪️|| በ2026/2027 ከጨዋታ በፊት የምንለብሰው ይፋ ሆኗል ። 🤩 "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
◾️|| የThe Athletic ጋዜጠኛ Adam Crafton ከሳምንት በፊት በAthletic Podcast: "ግንቦት ላይ ከአውሮፓ እግርኳስ አካላት ጋር ትልቅ ግንኙነት ያለው ሰው አነጋግሬ ነበር ያ ሰው እንደነገረኝ ከሆነ አርሰናል ቡድኑን አሁን ካለበት ደረጃ ይበልጥ ለማሻሻል ትላልቅ ዝ…

–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @ethioarsads_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL