Channel
Updated: 2026-08-01
ቼልሲ የዌልቤክን ዝውውር አረጋግጡዋል SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
ሰበር ዜና🚨 | ባርሴሎና ለፈራን ቶሬስ 55 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋል! FC ባርሴሎና ለተጫዋቹ አዲስ ውል የሚያቀርበው ያለምንም የደመወዝ ጭማሪ ብቻ ነው። ተጫዋቹ ይህንን ጥያቄ ውድቅ ካደረገ ግን ክለቡ እሱን ለመሸጥ ድርድር ይጀምራል። በሌላ በኩል ፒኤስጂ (PSG) ኮሎ ሙአኒ ክለቡን ለ…
- አትሌቲክ ቢልባኦወች ለኤምሪክ ላፖርት 80ሚ€ ይፈልጋሉ:: - ባርሴሎና የተጫዋቹ ፈላጊ እንደሆነ ይታወቃል:: ምንጭ [ DUARIO AS ] SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
🚨 ጁቬንቱስ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን ለማስፈረም የሚያደርጉትን ሙከራ ለማቆም ወስነዋል። ይህንንም ደግሞ ለአስቶን ቪላ አሳውቀዋል። ውሳኔው ከጥቂት ቀናት በፊት በውስጥ በኩል ተወስኖ የነበረ ሲሆን አሁን በይፋ ተነግሯል። ጁቬንቱስ ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ዋጋው በጣ…
🚨🗣️ ማክስ ዳውማን ከጂሮናው ጨዋታ በኋላ ሚኬል አርቴታ ምን እንደነገሩት ሲጠየቅ፦ 🗣️ ጋዜጠኛ፦ "ዛሬ ካሳየኸው ድንቅ ብቃት በኋላ ሚኬል አርቴታ ብቻህን ሲያናግሩህ አይተናል፤ ምን እንደነገሩህ ልትነግረን ትችላለህ?" 🗣️ ማክስ ዳውማን፦ "ምንም ልዩ ነገር አይደለም፤ ይህንኑ ድ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued
🚨 ቼልሲ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የጁቬንቱስ ክንፍ ተጫዋች ፍራንሲስኮ ኮንሴይሳኦን ለማስፈረም ሊንቀሳቀስ ይችላል። - ዣርጅ ሜንዴስ ለጁቬንቱስ ከእንግሊዝ የመጣ ፍላጎት እንዳለ አሳውቋል፤ እንዲሁም ኮንሴይሳኦን ለቼልሲ ሊያቀርበው ይችላል። - ይህ ዝውውር ግን በቤኖዋ ባዲያሺሌ…
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጆርጂና ሮድሪጌዝ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ላይ ሮናልዶ በተወለደበትና ባደገበት ማዴይራ የፖርቹጋል ደሴት ላይ ይጋባሉ። - ምንጭ [ Daily Mail ] SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
Media post
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ Promotion: @jomati1 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018