Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-08-18
Certificate of Participation! ከነገ ኃሙስ ነሃሴ 14 ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ኃሙሶች ለሚሰጠው ስልጠና ተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት ያገኛሉ ወይ የሚል ጥያቄ ያላቸው ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡ መልሱ፣ አዎን! ነው፡፡ ማሳሰቢያ፡- የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ለተሳታፊዎች የሚላከው…
ነገ ሃሙስ ይጀምራል !!! የስልጠናው ርእስ፡- “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices) ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live) የስልጠናው ቀናት፡- ነሃሴ 14፣ ነ…
ዝም ማለት ተመራጭ ሲሆን! ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ዝም ማለት የሚሻልባቸው ሰዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱት ኤነት ሰዎች ሲያጋጥሟችሁ መልስ ከመስጠት ወይም ከመመላለስ ይልቅ ዝምታ ተመራጭ ነው፡፡ አስታውሱ፣ ዝምታ ድክመት አይደለም፤ አንዳንድ ጊዜ ራስን መቆጣጠርና ስሜታዊ ብልህነት ነው። 1.…
ዝም ማለት ተመራጭ ሲሆን!
ከነገ ወዲያ ሃሙስ ይጀምራል !!! የስልጠናው ርእስ፡- “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices) ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live) የስልጠናው ቀናት፡- ነሃሴ …
ሰልጠናው 1 ቀን ብቻ ቀረው !!! የስልጠናው ርእስ፡- “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices) ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live) የስልጠናው ቀናት፡- ነሃሴ …
አትደንዝዙ! ስሜታዊ መደንዘዝ ማለት አንድ ሰው ለረጅም ጊዜ ለአስቸጋሪ፣ ለማይጠቅም ወይም ለሚያሳዝን ሁኔታ በመጋለጡ ምላሽ መስጠት እስኪያቆም ድረስ በሁኔታው ውስጥ መኖርን ሲቀጥል ማለት ነው። ቀድሞ ያሳስበውና ለለውጥ ያነሳሳው የነበረውን ነገር አሁን አሁን ከመሰላቸቱና ከመደንዘዙ የተ…
አትደንዝዙ!
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.