Channel
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Updated: 2026-08-22
“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጠላትን እየመከተ እና እያንበረከከ ጉዞውን ቀጥሏል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጀግኖ…
“የልዩ ዘመቻዎች እዝ በእሳት የተፈተነ የማይቀልጥ ጠንካራ ብረት እና የጽናት ተምሳሌት ነው” ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል። የልዩ ዘመቻዎች እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል ሹማ …
የዛሬ ተማሪዎችን ማገዝ የሰብዓዊነት ግዴታ ብቻ ሳይሆን የነገ ሀገር ተረካቢዎችን የማዛጋጀት ሂደት ነው። በምስራቅ ዕዝ የዞብል ክፍለ ጦር በሰከላ ወረዳ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ታዳጊዎች 18 ደርዘን ደብተር እና ሁለት ፓኬት እስክፕሪቶ ድጋፍ አድርጓል ። በምስራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር አዛዥ…
“ሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል የሕዝባችንን አብሮነት የሚያጠናክሩ ቅርሶቻችን ናቸው” ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በክልላችን ከነሐሴ ወር አጋማሽ አንስቶ በዋግ…
https://youtu.be/WT8nCnpndNM?si=1jb0VUjjK-_pl_42
https://youtu.be/W1MkUUjLUKk?si=cdKc-XdAZHjgoXes
“እየተመካከርን ሀገር እንገነባለን፣ ሀገር እየገነባንም እንማከራለን” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በደማቅ ቀለም ኢትዮጵያን ወክላችሁ ተወያይታች…
https://youtu.be/QeJSNeR8z1I?si=CfXltM2_CR7zoDvV
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.